የሐዋርያት ሥራ 6:5

Studie

       

5 ይህም ቃል ሕዝብን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ እምነትመንፈስ ቅዱስም የሞላበትን ሰው እስጢፋኖስን ፊልጶስንም ጵሮኮሮስንም ኒቃሮናንም ጢሞናንም ጳርሜናንም ወደ ይሁዲነት ገብቶ የነበረውን የአንጾኪያውን ኒቆላዎስንም መረጡ።