ዮሐ 8:14

Estude

       

14 ኢየሱስ መለሰ አላቸውም። እኔ ስለ ራሴ ምንም እንኳ ብመሰክር ከወዴት እንደመጣሁ ወዴትም እንድሄድ አውቃለሁ ምስክርነቴ እውነት ነው፤ እንተ ግን ከወዴት እንደ መጣሁ ወዴትም እንድሄድ አታውቁም።