ዮሐ 3:19

Studie

       

19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበር ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።